loading
የገቢዎች ሚኒስቴር ‘’የእምዬን ለምዬ’’የተሰኘዉን የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም አዘጋጅቼአለሁ አለ፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር ‘’የእምዬን ለምዬ’’የተሰኘዉን የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም አዘጋጅቼአለሁ አለ፡፡

ፕሮግራሙም ከየካቲት 9 ጀምሮ ይካሄዳል ተብሏል፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር  በላከልን መረጃ  እንደገለጸዉ የታከስ ንቅናቄዉን የሚደግፍና ከ15 ሺህ-20ሺህ ሰዉ የሚሳተፉበት የታላቁ የግብር ሩጫንም አዘጋጅቷል፡፡

በየካቲት 17 ደግሞ የእምዬ ለምዬ በሚል በሚሊኒየም አዳራሽ የሙዚቃ ኮንሰርት እንደተዘጋጀም ሰምተናል፡፡

በታክስ ንቅናቄዉ ፕሮግራም ላይም አዲስ አበባ ከተማ ትጸዳለች ተብሏል፡፡

ገቢዎች ሚኒስቴር ሌሎች ተጨማሪ የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራሞች አሉኝ ነገ ጠዋት ስለሁሉም መግለጫ እሰጣለሁ ብሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *