የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውጤቶች ፦
የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውጤቶች ፦
በ10 ኪ.ሜ. አዋቂ ወንዶች ፡
1ኛ ሞገስ ጥዑማይ ከመሶቦ 31:15.98
2ኛ ሰለሞን ባረጋ ከደቡብ ፖሊስ 31:18.36
3ኛ አንዷምላክ በልሁ ከሲዳማ ቡና 31:18.80
4ኛ ሰለሞን በሪሁ ከትራንስ 31:23.89
5ኛ ቦንሳ ዲዳ ከኦሮሚያ 31:27.36
6ኛ አብዱ ፉፋ ከኦሮሚያ 31:28.95
የቡድን ውጤት፣
1ኛ ኦሮሚያ ክልል በ38 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ ደቡብ ፖሊስ በ81 ነጥብ
3ኛ መከላከያ በ122 ነጥብ
የ10 ኪ.ሜ. አዋቂ ሴቶች፡
1ኛ ደራ ዲዳ ከኦሮሚያ 35:49.32
2ኛ ለተሰንበት ግደይ ከትራንስ ኢትዮጵያ 35:54.49
3ኛ ዘነቡ ፍቃዱ ከኦሮሚያ ፖሊስ 36:17.95
4ኛ ሃዊ ፈይሳ ከመከላከያ 36:19.69
5ኛ ፀሃይ ገመቹ ከኦሮሚያ 36:24.34
6ኛ ፎቴን ተስፋይ ከመሶቦ 36:27.25
በቡድን ደግሞ፡
1ኛ ኦሮሚያ ክልል በ23 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ አማራ ክልል በ59 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ95 ነጥብ
በ8 ኪ. ሜ. ወጣት ወንዶች፡
1ኛ ንብረት መላክ ከአማራ ክልል 25:01.41
2ኛ ፀጋዬ ኪዳኑ ከመስፍን ኢንጂ/ 25:03.62
3ኛ ሚልኬሳ መንገሻ ከኦሮሚያ 25:06.03
4ኛ ታደሰ ወርቁ ከሃዋሳ ከነማ 25:06.78
5ኛ ጌትነት የትዋለ ከአማራ 25:15.66
6ኛ ተስፋሁን አካልነው ከመከላከያ 25:19.10
በቡድን አሸናፊዎች:
1ኛ አማራ ክልል በ28 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ ኦሮሚያ ክልል በ57 ነጥብ
3ኛ ኢትዮ ኤሌትሪክ በ68 ነጥብ-
በወጣት ሴቶች 6 ኪ. ሜ.
1ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር ጉና ን/ሥራዎች 21:25.92
2ኛ አለሚቱ ታኩ ኦሮሚያ ክልል 21:32.14
3ኛ ፅጌ ገ/ሰላማ ሱር ኮንስትራክሽን 21:36.79
4ኛ መሰሉ በርኸ ትራንስ ኢትዮጵያ 21:37.52
5ኛ ውዴ ክፍለ ደብረ ብርሃን ዩኒ/ 21:39.22
6ኛ ሚዛን አለም ጉና ን/ ሥራዎች 21:49.40
የወጣት ሴቶች ቡድን ውጤት:
1ኛ ትራንስ በ41 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ ኦሮሚያ በ41 ነጥብ
3ኛ ሃዋሳ ከነማ በ46 ነጥብ
በድብልቅ ሪሌይ ውድድር:
1ኛ ኦሮሚያ ክልል 23:04.00 ዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ አዳማ ከተማ 23:33.60
3ኛ ኦሮ/ውሃ ሥራዎች 23:34.93
4ኛ አማራ ክልል 23:36.44
5ኛ ኦሮ/መንገዶች ኮን/ 23:49.15
6ኛ ሱር ኮንስትራክሽን 23:59.74
አሸናፊዎቹ ዴንማርክ ላይ በሚካሄደው የአለም አገር አቋራጭ 43ኛው ሻምፒዮና ላይ ይሳተፋሉ ።
በወጣቶች ከ1-6ኛ የወጡ በቀጥታ የሚመሩ ሲሆን በአዋቂዎች ደግሞ ከ1-5 ያሉት በቀጥታ ያልፉና 6ኛ ተመራጮች ደግሞ ባስመዘገቡት የተሻለ ሰዓት ተለይተው የሚካተቱ ይሆናል ተብሏል፡፡