የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ምርመራ ውጤት የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ እየተደረገ ነው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ምርመራ ውጤት የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ እየተደረገ ነው።
በሪፖርቱም
አውሮፕላኑ የፀና መብረር የሚያስችል የምስክር ወረቀት ያለው መሆኑ፣
አብራሪዎቹ ይህንን በረራ ማድረግ የሚያስችላቸው ብቃትና ፈቃድ እንዳለቸው ተረጋግጧል
አውሮፕላኑ ለበረራ ሲነሳ በትክክለኛ መስመር ለመብረር በሚያስችለው ሁኔታ ላይ እንደነበር ታዉቋል
አብራሪዎቹ አውሮፕላኑን ለመቆጣጠር ያስችላል ብሎ አምራች ኩባንያው ያስቀመጠውን ሂደት ተከትለው አውሮፕላኑን ለመቆጣጠር የሰሩ መሆኑን በምርመራው መገኘቱ ተገልጿል።