February 28, 2019 Ethiopia የአማጋ አስፖንጅ ፋብሪካ የእሳት አደጋ ገጠመዉ፡፡የአማጋ አስፖንጅ ፋብሪካ የእሳት አደጋ ገጠመዉ፡፡ የአካባቢዉ ነዋሪዎችና ሰራተኞቹ ለእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠርና መከላከል ባለስልጣን ስልክ ደዉለዋል፡፡ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ባልደረቦችም በቦታዉ እየደረሱ መሆኑን ነግረዉናል ፡፡ Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *