የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
አርትስ ስፖርት 21/04/2011
በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታቸውን ያደረጉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል::
ጨወታው በመጀመሪያው አጋማሽ የረባ ሙከራ ያልታየበት ቢሆንም ሁለቱም ቡድኖች በሁለተኛው አጋማሽ ግን ግብ ለማስቆጠር ጥረት አድርገዋል፤ ፍሬ ማፍራት ባይችልም ።
ኬንያዊዉ የጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ በጨዋታው 55ኛ ደቂቃ ከሳጥን ውጭ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
ሁለቱ ቡድኖች ሊጉ በአዲስ ከተቋቋመ ወዲህ የውድድር ዓመት ጀምሮ 39 ጊዜ ተገናኝተው ቅዱስ ጊዮርጊስ 18 ጊዜ: ኢትዮጵያ ቡና 6 ጊዜ ድል አድርገዋል። በ15 ግንኙነቶች ደግሞ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል።የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

ሁለቱ ቡድኖች ሊጉ በአዲስ ከተቋቋመ ወዲህ የውድድር ዓመት ጀምሮ 39 ጊዜ ተገናኝተው ቅዱስ ጊዮርጊስ 18 ጊዜ: ኢትዮጵያ ቡና 6 ጊዜ ድል አድርገዋል። በ15 ግንኙነቶች ደግሞ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል።