loading
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ስብሰባው የኢትዮጵያን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት (AfCTA) አባልነት አፀደቀ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ስብሰባው የኢትዮጵያን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት (AfCTA) አባልነት አፀደቀ።

ይህ ስምምነት የዓለም የንግድ ድርጅት ከተመሰረተ ትልቁ የንግድ ስምምነቶች አንዱ ሲሆን በአፍሪካ አንድ ገበያ ለመፍጠር ሙከራ ያደርጋል።

ይህ ውሳኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚያራምዱት አእምሮን ለሃሳብ መንሸራሸርና ገበያዎች ለትስስር በመክፈት በአፍሪካ ክልላዊ ውህደትንና ጥብቅ ጥምረት እንፍጠር ከሚለው ራዕይ ጋር ይጣጣማል።

የኢትዮጵያ ውሳኔና የፓን አፍሪካን እሳቤ የመደገፍ ታሪካዊ ልምድ የአፍሪካን ውህደት በተሻለ ሁኔታ ወደ እውነታነት ያስጠጋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *