October 16, 2018 Ethiopia ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ከአፈ ጉባዔነት መልቀቂያ አስገብተው የሰላም ሚኒስትር ሆኑአርትስ 06/02/2011 ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል መልቀቂያቸውን በዛሬው እለት በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው ያቀረቡት መልቀቂያቸው ለምክር ቤቱ ከቀረበ በኋላ የአዲሱ የሰላም ሚኒስትር ሆነዋል፡፡ Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *