loading
ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ እና ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ አዲስ ለተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን  ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡

ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ እና ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ አዲስ ለተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን  ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡

አዲስ ለተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት መተዋወቅያ በተዘጋጀዉ መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሚሽኑ አባላት ዘላቂ ሀገራዊ ትስስርን ለማሳደግ መስራት እንዳለባቸው ተናግረው፤ ለሌላ ሀገራት ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ሥርዓት እንዲፈጥሩ ጥሪ አቅርበዋል።

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባሳለፍነው ሳምንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለእርቀ ሰላም ኮሚሽኑ 41 አባላትን መሾሙም ይታወሳል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *