ከእንግሊዝ ፓርላማ የመከላከያ አጥር ጋር የተጋጨ ተሽከርካሪ በርካቶች ላይ አደጋ አድርሷል፡፡
የለንደን ከተማ ፖሊስ እንደዳረጋገጠው በእግረኛ መንገድ ላይ ይጓዙ የነበሩ ሰዎች ላይ ን አደጋው የደረሰው፡፡
እሰውካሁን ቁስለኞቹ ለህይዎታቸው አስጊ ሁኔታ እንዳልደረሰባቸውም የፖሊስ ሃላፊዎቹ ተናግረዋል፡፡
ፖሊስ አሽከርካሪውን በቁጥጥር ስር ያዋለው ሲሆን ገሩን በማጣራት ላይ ነኝ ማለቱን ቢቢሲ፣ ሲ ኤን ኤንና ሌሎች ሚዲያዎችም ዘግበውታል፡፡