September 13, 2018 Africa ከአምስት ዓመታት ቀውስ በኋላ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የመጨረሻ ስምምነት ተፈራረሙአርትስ 02/01/2011 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ ጎራ ለይተው ሲፋለሙ የነበሩት ደቡብ ሱዳናውያን ይህ የመጨረሻችን ነው ብለው የሰላም ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። ዓለማቀፉ ማህበረሰብም ስምምነቱን እየደገፈ ይገኛል። Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *