loading
አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፈረንሳይ  በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ከኖትር ዳሙ ካቴድራል ቃጠሎ    ተረፈ፡፡

አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፈረንሳይ  በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ከኖትር ዳሙ ካቴድራል ቃጠሎ    ተረፈ፡፡

አፍሪካ ኒዉስ እንደዘገበዉ  መስቀሉን  አፄ ኃይለ ሥላሴ በ19 54 እ.ኤ.ኣ አቆጣጠር

ለፈረንሳዩ  ኖትር ዳም ካቴድራል በስጦታ ያበረከቱት ነበር፡፡

ታዲያ ባለፈዉ ሳምንት  ሙዚየሙ ሲቃጠል  ከተረፉት ቅርሶች መካከል አንዱ መሆኑን

በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን ኃላፊው ኢማኑኤል በስኔር በትዊተር ገጻቸው አስታዉቀዋል ሲል አፍሪካ ኒዉስ ዘግቧል፡፡

መስቀሉም  ወደ ሎቭረን ሙዚየም ተዛውሯል ተብሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *