loading
አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጎረቤት ሀገር ሱዳን ገብተዋል

አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጎረቤት ሀገር ሱዳን ገብተዋል

አርትስ 11/04/2011

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ወደ ሱዳን እንደሄዱ የተገለፀው።

ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተገኘ መረጃ አቶ ደመቀ በሱዳን ቆይታቸው ከሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ይጠበቃል።

የሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ዘላቂ ትብብር የውይይታቸው የትኩረት አቅጣጫ ይሆናል ተብሎም ይጠበቃል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *