loading
ትናንት በካፍ ቶታል ኮንፌዴሬሽን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ተካሂደው ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ተለይተዋል፡፡ 

በ15ኛው ዙር የካፍ ቶታል ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ውጤት፡-
ምድብ አንድ፡- አሴክ ሚሞሳስ 2 ለ 0 ኤ ኤስ ቪታ
ቤርካኔ 2 ለ 1 ሶኖጎ
ምድብ ሁለት፡- ራጃ ካዛብላንካ 6 ለ 0 አዱና ስታርስ
አል ማስሪ 2 ለ 0 አል ሂላል
ምድብ ሶስት፡- ዊሊያምስቪሌ አትሌቲክ 0 ለ 0 ጆሊባ
ኢንየምባ 1 ለ 0 ካራ ብራዛቪል
ምድብ አራት፡- ዩ.ኤስ.ኤም አልጀር 2 ለ 1 ጎርማሂያ
ራዮን ስፖርትስ 1 ለ 0 ያንግ አፍሪካንስ
በዚህም ከምድብ አንድ ኤ.ኤስ ቪታ እና አሴክ ሚሞሳስ፤ ከምድብ ሁለት አል ማስሪ እና ቤርካኔ፤ ከምድብ ሶስት ኢንየምባ እና ካራ ብራዛቪል እንዲሁም ከምድብ አራት ዩ.ኤስ.ኤም አልጀር እና ራዮን ስፖርትስ ወደ ሩብ ፍጣሜ አላፊ ቡድኖች ሁነዋል፡፡

አርትስ ስፖርት 24/12/2010

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *