loading
በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ  ይካሄዳል።

በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ  ይካሄዳል።

የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ  ዳሰሳዊ ጥናቱን የሚያካሄዱ ባለሞያዎች በ11ቡድኖች ተዋቅረዋል፡፡

በ11 ቡድኖች የተወቀሩ ባለሙያዎቹም ከዛሬ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ጀሞሮ ለደሰሳ ጥናቱ ወደ ሆስፒታሎቹ ይሄዳሉ።
ከጤና ሚኒስቴር እንዳገኘነዉ መረጃ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰሃርላ አብዱላህ ለባለሙያዎቹ በሆስፒታሎች የሚካሄደዉን  የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትን በተመለከተ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *