September 6, 2018 Africa በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አሁን ተመርቆ በይፋ ተከፍቷልአርትስ 01/13/2010 የኤርትራ መንግስት በአራቱም አቅጣጫዎች የመንገድ ትራንስፖርቱን ለማስጀመር እየሰራ ነው፡፡ መቐለ የተሰኝቸው የኢትዮጵያ መርከብ መልቋን ምፅዋ ወደብ ላይ ጥላለች፡፡ ኢትዮጵያ ሶማሊያና ኤርትራ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ኢትዮጵያ በአዲሱ ዓመት የምፅዋና የአሰብ ወደብን መጠቀም ትጀምራለች፡፡ Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *