September 17, 2018 Ethiopia በአዲስ አበባ በቡራዩ እና አካባቢው የተፈጸመውን ድርጊት በማውገዝ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደአርትስ 07/01/2011 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተፈፀመውን ግጭት በማዉገዝ መንግስት ለተጎጅዎች ድጋፍ እንዲያደረግ እና አጥፊዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ ነው በሰላማዊ ሰልፉ የጠየቁት፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ እና አካባቢው ሰዎች ተገድለዋል ብዙዎችም ተፈናቅለዋል፡፡ Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *