በባህርዳር ሚሌኒየም አደባባይ የሻደይ አሸንድዬ ሶለል በዓል በክልል ደረጃ እየተከበረ ነው።
በባህርዳር ሚሌኒየም አደባባይ የሻደይ አሸንድዬ ሶለል በዓል በክልል ደረጃ እየተከበረ ነው።
ወ/ሮ ፎዚያ አሚን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ይህን ሁሉ ቅርስ ሀብት ይዞ አለመጠቀም ወርቅ ላይ ተኝቶ እንደመራብ ይቆጠራል ብለዋል። የአሸንድዬንና ሌሎቹንም ሀብቶች በመጥቀስ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ህዝብ በየጊዜው ለኢትዮጵያ አንድነት መስዋዕትነት የከፈለ ታሪክ ያለው ህዝብ ነው በማለት አባቶች ያቆዩለትን ይህን መሰል ታሪክ ሊጠብቅ ይገባል ብለዋል።
በዛሬው ሻደይ አቶ ገዱ ካባ ተደርቦላቸዋል።