loading
ማቲስ ከፔንታጎን ሊለቁ ነው የሚባለውን ወሬ አስተባበሉ

የአሜሪካው መከላከያ ሚኒትስር ጀምስ ማቲስ የዶናልድ ትረፋምፕ አስተዳደር ከስልጣናቸው ሊያነሳች ይችላል መባሉን እንደቁምነገር አልቆጥረም ብለዋል፡፡
ሮይተርስ እንደዘገበው አሁን እየተናፈሰ ያለው ወሬ በፍጥነት ይከስማል ፡፡ ግን ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሌላ አሉባልታ ይይው እነደሚመጡ አትዘንጉ ማለት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡
ወሬው የተሰማው ፕዝዳት ዶናልድ ትራምፕ በመጭው ህዳር ከሚደረገው የማሟያ ምርጨጫ በኋላ የካቢኔነለውጥ እንደሚያደርጉ ፍንጭ ከተሰማ ወዲህ ነው ተብሏል፡፡
ማቲስ ግን ወሬው ከጋዜጦች የፊት ገጽ ማድመቂያ የዘለለ ርባና እንደሌለው ተናግረው ጡረታ እስከምወጣ በስራየ ላይ መቆየት እፈልጋለሁ ብለዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *