loading
መጠኑ 790 ኪ.ግ የሆነ የካናቢስ ዕፅ ተያዘ

መጠኑ 790 ኪ.ግ የሆነ የካናቢስ ዕፅ ተያዘ
የገቢዎች ሚኒስቴር ያቤሎ አካባቢ 790 ኪ.ግ የሚመዝን ካናቢስ መያዙን አስታዉቋል፡፡ ዕጽ በኦሮሚያ ፖሊስ አባላት የተያዘ ሲሆን  ዕጽን ሲያዘዋውር የነበረው ግለሰብ ለጊዜው አምልጧል፡፡
በቁጥጥር ስር የዋለው ካናቢስ ከመሐል ሀገር ወደ ኬንያ በመጓጓዝ ላይ እያለ እንደሆነ ከሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመልክታል፡፡

ሞያሌ ከተማ ውስጥ 650 ኪ.ግ የሚመዝን የካናቢስ እጽ በቁጥጥር ስር መዋሉ የሚታወስ ነው፡፡

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *